ሐረር ከተማ

እስላማዊ
በ16ኛው ምእተ ዓመት የፈቈረቈረችው የሐረር ከተማ ፣ ዙሪያዋ
በግንብ የታጠረ ብቸኛዋ የኢተዮጵያ ከተማ ናት፡፡ የሐረር ከተማ
አምስት በሮች አሉዋት፡፡
የሐረር ከተማ ፣ በእስላማዊ አሰተህሮ ፣ በምረምር
ይራዎች፣ በእጅ ሥራ ፣ በልብስ ሽመና ፣ በቅርጫት ሥራና
በመጻሕፍት ጥራዝ ጥበብዋ የታወቀች ከተማ ናት ፡፡
EtVisit
Please follow and like us: