ሥረ ደንዳና የእንስሳት ተክል ምርት የሚገኘው በኢትዮጵያ ብቻ ነው

ሥረ ደንዳና የእንስሳት ተክል ምርት የሚገኘው በኢትዮጵያ ብቻ ነው

ሥረ ደንዳና የእንስሳት ተክል ምርት የሚገኘው በኢትዮጵያ ብቻ ነው

በዓለም ላይ የሙዝ ዛፍ ዝርያ ከሆነው ሥረ ደንዳና የእንስሳት
ተክል ምርት የሚገኘው በኢትዮጵያ ብቻ ነው፡፡
 የእንስሳት ተክል ፍሬ አያፈራም፡፡ ሥሩ ተፍቆ እየተቀበረ ቦክቶ
ሲወጣለት እንደ ቂጣና እንደ ፍርፍር እየተጋገረ ከቅቤ፣
ከሥጋና ከአትክልት ጋር ይበላል፡፡

EtVisit
Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/%E1%88%A5%E1%88%A8-%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%88%B3%E1%89%B5-%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%8D-%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%88/">
Twitter