በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ
በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ
እ አ አ በ1967 የተቋቋመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብሔረ
ብዙ የአቩየሽን ማሠልጠኛ ማዕከል፣ በብዙ ሹ የሚቈጠሩ
የአፍሪቃና የመካከለኛ ምሥራቅ ዜጎችን በአውሮፕላን አብራሪነት፣
በቴክኒሻንነትና በሌሎች የበረራ ሙያዎች አሠልጥኖ አሰመርቋል፡፡
ሥልጠናው የሚሰጠው የአውሮፕላን አብራሪ /ፖይለት/፣
አስተናጋጅ /ሆስቴስ/፣ የፈለያዩ የአሲየሽን ሙያዎችን
ለመማር ዓላማና ብቃቱ ላላቸው ነው፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ የአየር መንገድ ቻርተርና ሌሎች ተያያዥ
አገልግሎቶችን የሚያበረክቱ ስድስት የአየር መንገድ
ኩባንይዎች ተቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ የሚጀመረው እ አ ��
በ1929 የመጀመሪይው አገር ጐብኚ አውሮችላን ከአዲስ አበባ
ሜዳዎች በአንዱ ላይ ባፈረበት ዕት ነው፡፡
EtVisit
Please follow and like us: