አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ

አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ
አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ በመፈጠር ለይ
ነው፡፡
በአፍሪቃ ሁለተኛ የሆነው የልበ ምድር እንፋሎት የሚገኘው
በአፋር ውስጥ ነው፡
በዓለም ላይ ካሉት 12 ቱ ብዝሀሕይወት ማዕከል አንዱ
የተክሎችና የአበቦች መሰራጫ የሚገኘው በአፋር ነው፡፡
በኢትዮጵያ ላስቲክ፣ ሐር፣ ቀርቀሃ፣ ኤሌክትሪክ ፣ ባዮዲዝል
እና ኢታኖል ማምረት የሚይስችል በቂ የተፈጥሮ ሀብት
ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለአጐራሳች ሀገሮች
አክስፖርት ማድረግ ጀምራለች፡፡
የኢትዮጵያ ዋና ዋና የኤክስፖርት ምትቶች ፣ ቡና፣ የእህል
ዘሮች ፣ ሰልጥ 2 ቆደ ፣ የቆደ ውጤቶች ፣ ፍራፍሬዎች 2
አትክልቶች፣ ጫት፣ ማር ፣ ሰም፣ ወርቅ እና አበባ ናቸው ፡፡
በወንዶ ገነትና በሶዶሬ የሚገኙ የፍል ውሃ እ አ አ ከ193ዐዎቹ
አንሥቶ ነው፡፡ የነዳጀ ክምችት በኡጋዴን፣ በአፋርና በጋምቤላ
እንዳለ ታውቋል፡፡ እነዚህ ስፍራዎች ለበርካታ ነዳጅ አሳሽ
ኩባንያዎች በአካባቢዎቹ መገኘት ምከንያት ሆነዋል፡፡
ኢትዮጵያዊው የሣቅ ከያኒ ፣ በላቸው ግርማ፣ ሦሰት ሰፖት
ክሰድስት ደቂቃ ሳያቋርጥ በመሣቁ፣ በጊነስ የዓለም መዝገብ
ላይ ክብረ ወሰኑ ተመዝግቧል፡፡
በአፍሪቃ የመጀመሪያውን የሣቅ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ
አቋቁሞአል፡፡
ኢትዮጵያዊው የእርሻ ሳይንስቲት፣ ገቢሳ እደታ፣ድርቅና
አፈር የሚቋቋሙ ሁለት የማሽላ ዝርያዎችን በማግኘት
ታዋቂነትን ያተረፋ ሲሆን ፣ እ አ አ የ2ዐዐ9 የህለም የምግብ
ሽልማትም ተበርክቶላቸዋል