ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>

ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>

ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>

ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>
እየተባለች ትጠራለች፡፡
 ኢትዮጵያ እንደ አብዛኛዎቹ አገሮች የ12 ወሮች ቀመር
ሳይሆን፣ የ13ቱን የቅብጥ የወሮች ቀመር የተቀበለች ሀገር
ናት፡፡ የኢትዮጰያ 12 ወሮች እያንዳንዳቸው ሠላሳ ቀኖች
አሏቸው፡፡ በዓመቱ መጨረሻ ላየ አምሰት ቀን ያላት ጳጕሜ
እንደ አንድ ወር ትቈጠራለች፡፡ ጳጕሜ በራት ዓመት አንድ
ጊዜ ስድስት ቀን ትሆናለች፡፡
 ጠኢትዮጵያ የዘመን አቈጣጠር፣ የግሪጎረይን የዘመን
አቈጣጠር በሰባት ዓመት ከስምነት ወር ወደ ኋላ ይቀራል፡፡
 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የሚጀምረው እንደ ግሪጎርይን
አቈጣጠር መስከረም 11 ቀን ነው፡፡
 እንደ ግሪጎርይን ዘን አቈጣጠር 2013 በኢትዮጵያ 2ዐዐ5
ነበር፡፡
 የኢትዮጵያ ሚሌኒየም የተከበረው እንደ ግሪጎርይን አቈ›በቢ
መስከረመ 12 ቀን 2ዐዐ7 ሲሆን፣ በኢትዮጵያ አቈጣጠር
ደግሞ ሚሌኒም የተከበረው መስከረም1 ቀን 2ዐዐዐ ዓመተ
ምሕረት ነው፡፡

EtVisit
Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB/">
Twitter