የአክሱም ሀውልት

የአክሱም ሀውልት

የአክሱም ሀውልት

የአክሱም ሀውልት

የፋሪስ ፈላስፋ ና ታሪክ ፀሀፊ ማኒ ፤ ሀያሉ የአክሱም መንግስት ፤ በዘመኑ ገንነው ከነበሩት ሶስት ታላላቅ መንግስታት ፣ ማለትም ከፋሪስ፣ ከሮምና ከቻይና መንግስታት ጋር አራተኛ ተደርጎ ይቆጠር እንደ ነበር አምልክቷል፡፡
• በዓለም ላይ ረጅሙና ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረው ሰው ሰራሽ ሀውልት ፣ የአክሱሙ የወደቀው ሀውልት(ኦብሊስክ) ነው ፡፡ የሀውልቱ ቁመት 33 ሜትር ሲሆን ፤ ክብደቱ 500.000 (አምስት መቶ ሺ) ኪሎ ግራም ነው፡፡
• ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ
• ሁለተኛ ታላቁ ሀውልት ከወጥ ረጭ ከመለሰለ ደንጊያ የተፈለፈለው ፤ ቁመቱ 24 ሜትር ፤ ክብደቱ 120.000(መቶ ሃያ ሺ)ኪሎ ግራም ነው ፡፡ሀውልቱን ኢጣልያ እ.አ.አ በ1937 ወደ ሮም ወስዳው ነበር፡፡
• ሀውልቱ ከሮም ወደ አክሱም እ.አ.አ በ ሚያዝያ ወር 2005 ከተመለሰ በኋላ ፣ እ.አ.አ በነሃሴ ወር 2008 በቀድሞው ስፍራው ሊተከል ችሏል፡፡
• ይህ ሀውልት የሚነገርለት አንድ ልዩ ታሪክ፤ ከአንድ ክፍለ ዓለም ወደሌላ ክፍለ ዓለም (ከአፍሪቃ ወደ አውሮፓ) ተወስዶ የተመለሰ ብቸኛው ግዙፍ ሐውልት መሆኑ ነው፡፡
• ቁመቱ 23 ሜትር የሆነው ሶስተኛው ታላቅ ሐውልት፣ በአክሱም ከተማ ከተተከለበት ጊዜ አንስቶ እንደቆመ ይገኛል፡፡

EtVisit
Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B1%E1%88%9D-%E1%88%80%E1%8B%8D%E1%88%8D%E1%89%B5/">
Twitter