የእስልምናን እምነት ከተቀበሉት ከመጀመሪያዎቹ አማኞቹ አንዱ
የእስልምናን እምነት ከተቀበሉት ከመጀመሪያዎቹ አማኞቹ አንዱ
ከኢትዮጵያ የእስልምናን እምነት ከተቀበሉት ከመጀመሪያዎቹ አማኞቹ አንዱ ፤ ከኢትዮጵያን ወላጆች መካ ከተማ የተወለደ ኢትጵያዊ ነው ፡፡ ስሙም ቢላል አል ሀበሽ ሲሆን ፤ የነብዩ መሐመድ አገልጋይ ነበር ፡፡
• ቢላል የነቢዩን በትረ ስልጣን ያዥና የቤታቸው መጋቢ (አዛዥ) ነበር፡፡ጠዋት ጠዋት ነቢዩን ከእንቅልፋቸው ለፀሎት የሚቀሰቅሳቸው ቢላል ነበር፡፡
• ‹አላሁ ኩበር › የተሰኘውን የሙስሊሞች አምላክን የማክበሪያ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ ያሰማው ቢላል ነው
• በዚህም ቢላል በዓለም የመጀመሪያ ሙአዚን ለመሆን በቅታል፡፡
• የነቢዩ መሀመድ ኢትዮጵያዊት ሞግዚት በረካ ወይም ኡም አይማን ትባባለች፡፡
EtVisit
Please follow and like us: