የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች (የሙርሲ ሴቶች)
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች (የሙርሲ ሴቶች)
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች አካል የሆኑት የሙርሲ ሴቶች፣
የታችኛውን ከንፈራቸውን በስፋት ወጥረው የሸክላ ሳህን
ይይዙበታል፡፡ በሙርሴ ሴቶች ዘንድ የታችኛውን ከንፈራቸውን
ለጥጠው የሸክላ ሳህን መያዝ የቁንጅና ምልክት ነው፡፡ በታችኛው
ከፈንር የሚያዟቸው የሸክላ ሳህሃች ስፋት 15 ሳንቲሜትር
በመሆኑ፣ በዓለም ተወዳደሪ የሌለው መሆኑ በጊነስ የዓለም
መዝገብ ላይ ሰፍሮ ይገኛል፡፡