ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቀ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡
 በረጅም ዘመናት ስልጣኔአቸው እንደታወቁት ሕንድና ቻይና
በዓለም ሕዝብ ዘንድ እየተወደዱ ያሉ የምግብ ዓይነቶችና
መጠጦች አሏት፡፡

Please follow and like us:
0

የሐረር ጅብ

የሐረር ጅብ

የሐረር ጅብ

የሐረር ጅብ

ጊዜው ለዓይን ያዝ ሲያደርግ፣ ከሐረር ከተማ ግንብ /ጀጐል/
ወጣ ብሎ ጅብ ካዳሚዎች በአፋቸው ሥጋ እንጠልጥለው ጅቦችን
ሲመግቡ ይታያሉ፡፡ ቱሪስቶች ትእይንቱን እያደነቁና እየራዱ
ይመለከቱታል፡፡

Please follow and like us:
0

የሕዳሴ ግድብ

የሕዳሴ ግድብ

የሕዳሴ ግድብ

ኢትዮጵያ 6,000 ሜጋ ዋት ኃይል የሚያመነጭ ግድብ በጥቁር
አባይ ወንዝ ላይ ግንባታ ይፋ አድርጋ ሥራ ጀምራለች፡፡
 ግድቡን ገንበቶ ለመፈጸም 3 3 ቢሊዮን ዮሮ እንደሚፈጅ
ተገምቷል፡፡
 ግድቡ በውሃ ይዙቱ የጣናን ሐይቅ ሉት እጅ ይሆናል፡
 የግድቡ ሥራ ሲጠናቀቅ በዓለም 1ዐኛው ታላቅ ግድብ
ይሆናል፡፡
 ግድቡ ፣ ‘’ ግድቡ የሕዳሴ ግድብ‘’ የሚል ስም ተሰጥቶታል፡፡

Please follow and like us:
0

የኢትዮጵያ ዋናዎቹ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች

የኢትዮጵያ ዋናዎቹ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች

የኢትዮጵያ ዋናዎቹ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች

የኢትዮጵያ ዋናዎቹ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች ባለ አንድ
አውታሩ ማሲንቆ፣ ባለ ስድስት አውታሩ ክራር ፣ ባለ አሥር
ሁለት አውታሩ በገና፣ ዋሽንት ፣ እምቢልታ፣ ቀንደ መለከትና
አታሞ ወዘተ ናቸዉ ፡፡
 ቅዱስ ያሬድ ይኢትዮጵያ የሙዚቃ አባት እየተባለ ይጠራል፡፡
ቅዱስ ያሬድ በ6ኛው ምእተ ዓመት ድ.ክ በአክሱም ይኖር
ነብር፡፡ ቅዱስ ያሬድ 22 አረዕሰ ዜማዎችን፣ ትምህርት
ነክና መንፈሳዊ ጽሑፎችን ደርሷል፡፡ እነዚህ ሥራዎቹ
ላለፉት 15ዐዐ ዓመታት በኢትዮጵያ ኦርቶዳክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክረስቲያን በጥቅም ላይ ሲውሉ ኖረዋል፡፡

Please follow and like us:
0

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ
 በአፍሪቃ የራሰዋ የሆነ ልዩ ፊደል ያላት ብቸኛዋ ሀገር ናት፡፡
 የመጀመሪያው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጕም እ አ አ
በ182ዐ ተጠናቀቀ፡፡
 በኢትዮጵያ ከ8ዐ በላይ ቋንቋዎች ይነገሩባታል፡፡ 3ዐዐ የሚሆኑ
ቀበልኛ ቋንቋዎች መኖራቸውም ታውቋል፡፡
 የኢትዮጵያ የሰዓት አቈጣጠር ከእንግሊዙ ጂ.ኤም.ቲ የሰዓት
ቀመር በ3 ሰዐት ይቀድማል፡፡ የኢትዮጵያ ሰዓት አቈጣጠር
ለቀንና ለሌሊት ተለይቶ እኩል 12 ሰዓት ተመድቦለታል፡፡
 የጋሞ ሸማ ሠሪዎች /ሸማኔዎች/ የሚያመርተቸው፣ ከጥጥ
የሰሠሩ ሰርመዲዎች/ስካረፍ/፣ የወለል ምንጣፎችና በግድግደ
ላይ የሚሰቀሉ ጌጣጌጦች በዓለም በገቢያዎች ለተጠቃሢዎች
እየቀረቡ ይገኛሉ፡ More →

Please follow and like us:
0

ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አውሮፕላን አብራሪ

ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አውሮፕላን አብራሪ

ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አውሮፕላን አብራሪ

ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ
አውሮፕላን አብራሪ ናት፡፡ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ በረራወን
ካሳየች ከሰባ ዐመት በላይ ይሆናል፡፡
 ሙሉእመቤት የመኪና መንጃ ፈቃድዋን የተቀበለች
የመጀመሪያዋ እትዮጵያዊት መኪና አሽከርካሪም ናት፡፡

Please follow and like us:
0

ኢትዮጵያ፣ 2,500 ዓመት የዘለቀ ያልተቋረጠ የመንግሥት ታሪክ

ኢትዮጵያ፣ 2,500 ዓመት የዘለቀ ያልተቋረጠ የመንግሥት ታሪክ

ኢትዮጵያ፣ 2,500 ዓመት የዘለቀ ያልተቋረጠ የመንግሥት
ታሪክ

ኢትዮጵያ፣ 2,500 ዓመት የዘለቀ ያልተቋረጠ የመንግሥት
ታሪክ ይላት ሀገር ናት፡፡
 የኢትዮጵየ የቀድሞ መናገሻ ከተማዎች ፣ የሃ፣ አክሱም፣
ላሊበላ/ሮሃ/፣ ጐንደር፣ ደብረ ታበር፣ መቅደላ፣ መቀሌ፣
አድዋ፣ ደብረ ብርሃን፣ አንኮር፣ እንጦጦ፣ መናገሻና አዲስ
አበባ ናቸው፡፡
 ኢትዮጵያ በቅኝ ገዥዎች ሥር ተዳድራ አታውቅም፡፡ በኢጣሊያ
ወረራ ጥቂት ግዛቶችዋ ለአምስት ዕመታት ተይዘው ነበር፡፡
 በጣም ረጅም ዕድሜ ያለው የወርቅ ማዕድን በደቡብ ምዕራብ
ኢትዮጵያ ጊምቢ አቅራቢያ ይገኛል፡፡
 የ82ዐ ዘመን ዕድሜ ያለው እስላሚዊ ቅዱስ ስፍራ በባሌ
ውስጥ ሼክ ሁሴን በሢል ስም ይጠራል፡፡ ስፍራውን በያመቱ
በሺ የሚቈጠሩ ሙስሊሞች ይጕበኙታል፡፡
 ኢትዮጵየና ኢትዮጵያውን፣ 5ዐ ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ
ውስጥ የተጠቀሱ ሲሆን ፣ በቅዱስ ቍርዓንና በሐዲስም
ውስጥ በርካታ ስፍራዎች ላይ ሰፍረዋል፡፡

Please follow and like us:
0

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

እ አ አ በ1967 የተቋቋመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብሔረ
ብዙ የአቩየሽን ማሠልጠኛ ማዕከል፣ በብዙ ሹ የሚቈጠሩ
የአፍሪቃና የመካከለኛ ምሥራቅ ዜጎችን በአውሮፕላን አብራሪነት፣
በቴክኒሻንነትና በሌሎች የበረራ ሙያዎች አሠልጥኖ አሰመርቋል፡፡
 ሥልጠናው የሚሰጠው የአውሮፕላን አብራሪ /ፖይለት/፣
አስተናጋጅ /ሆስቴስ/፣ የፈለያዩ የአሲየሽን ሙያዎችን
ለመማር ዓላማና ብቃቱ ላላቸው ነው፡፡
 በኢትዮጵያ ውስጥ የአየር መንገድ ቻርተርና ሌሎች ተያያዥ
አገልግሎቶችን የሚያበረክቱ ስድስት የአየር መንገድ
ኩባንይዎች ተቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
 በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ የሚጀመረው እ አ ��
በ1929 የመጀመሪይው አገር ጐብኚ አውሮችላን ከአዲስ አበባ
ሜዳዎች በአንዱ ላይ ባፈረበት ዕት ነው፡፡

Please follow and like us:
0

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ፣
የተለያዩ የመላው አፍሪቃና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዋና መሥሪያ
ቤቶች መዲና በመሆንዋ፣ አዲስ አበባ የአፍሪቃ ድፕማማቲክ
ማዕከል ናት፡፡
 አዲስ አበባ 129 ኤምባሲዎችና የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች
የሚገኘባት ከተማ ናት፡፡
 አዲስ አበባ ከኒዮርክና ከብረሰልስ ቀጥሎ በምታስተናግዳቸው
ኤምባሲዎች ብዛት በዓለም ሦስተኛዋ ናት፡፡
 አሜሪካ በአዲስ አበባ ውስጥ ካሉት ኤምባሲዎች አሏት
ሁለተኛው ኤምባሲጠ በአፍሪካ ኅብረት አሜሪካንን ይወክላል፡፡
 አሜሪካ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ ሁለት የአውሮፖ ኅብረት
መልእክተኞች አሏት፡፡
 አዲስ አበባ ከባሕር በለይ ከፍታዋ 2,500-3,000 ሜትር ሲሆን፣
በከፍታ በዓለም ሦስተኛዋ ከተማ ናት፡፡ በዚህም ፣የቦሊቪያን
ላ ፖዝ፣ የኢኳዳርን ኩዊቶ / ደቡብ አሜሪካ/ ትከተላለች፡፡
 ስድስት ካምፖሶች ያሉት የአዳስ አበባ ዩንቨርስቲ ፣ በአፍሪቃ
ውስጥ ረድም ዕድሜ ካላቸው ታላላቅ ዩንቨርስቲዎች አንዱ
ነው፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/category/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%A8%E1%8C%A1-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AE%E1%89%BD/">
Twitter