ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>

ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>

ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>

ኢትዮጵያ <አሥራ ሦስት ወራት ፀሐይ የምትወጣበት አገር>
እየተባለች ትጠራለች፡፡
 ኢትዮጵያ እንደ አብዛኛዎቹ አገሮች የ12 ወሮች ቀመር
ሳይሆን፣ የ13ቱን የቅብጥ የወሮች ቀመር የተቀበለች ሀገር
ናት፡፡ የኢትዮጰያ 12 ወሮች እያንዳንዳቸው ሠላሳ ቀኖች
አሏቸው፡፡ በዓመቱ መጨረሻ ላየ አምሰት ቀን ያላት ጳጕሜ
እንደ አንድ ወር ትቈጠራለች፡፡ ጳጕሜ በራት ዓመት አንድ
ጊዜ ስድስት ቀን ትሆናለች፡፡
 ጠኢትዮጵያ የዘመን አቈጣጠር፣ የግሪጎረይን የዘመን
አቈጣጠር በሰባት ዓመት ከስምነት ወር ወደ ኋላ ይቀራል፡፡
 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የሚጀምረው እንደ ግሪጎርይን
አቈጣጠር መስከረም 11 ቀን ነው፡፡
 እንደ ግሪጎርይን ዘን አቈጣጠር 2013 በኢትዮጵያ 2ዐዐ5
ነበር፡፡
 የኢትዮጵያ ሚሌኒየም የተከበረው እንደ ግሪጎርይን አቈ›በቢ
መስከረመ 12 ቀን 2ዐዐ7 ሲሆን፣ በኢትዮጵያ አቈጣጠር
ደግሞ ሚሌኒም የተከበረው መስከረም1 ቀን 2ዐዐዐ ዓመተ
ምሕረት ነው፡፡

Please follow and like us:
0

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥታ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 225ኛው ንጉሥ

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥታ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 225ኛው ንጉሥ

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥታ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 225ኛው ንጉሥ

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥታ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 225ኛው ንጉሥ

ከጥንታዊ የእስራኤል ንጉሥ ከሰሎሞን ከኢተዮጵያዊቷ
ንግሥት ሳባ ከተወለደው ቀዳማዊ ምኒልክ ጀምሮ ሰሎሞናውያን
ነገሥታት ሲቈጠሩ፣ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥታ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 225ኛው ንጉሠ ነበሩ፡፡

Please follow and like us:
0

በኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ  ባህላዊ ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ  ባህላዊ ጨዋታዎች 

በኢትዮጵያ ውስጥ በሕዝቡ የሚዘወተሩ 238 የሚሆኑ ባህላዊ
ጨዋታዎች አሉ፡፡
 ከእነዚህ ባህላዊ ጨዋታዎች መካከል በጣም ተወዳጅ የሆነው
የገባጣ ጨዋታ ፣ ከአክሱም ዘመነ መንግሥት አነሥቶ የነበረ
ነው፡፡

Please follow and like us:
0

እ አ አ በ1992 በባርሴሎና ስፔን በተካሄደው የኦሎምፒክ

እ አ አ በ1992 በባርሴሎና ስፔን በተካሄደው የኦሎምፒክ

እ አ አ በ1992 በባርሴሎና ስፔን በተካሄደው የኦሎምፒክ
ሻምፒዮን ውድድር የ1ዐ,000ሜትር የአትሌትክስ የወርቅ
ሜዳሊያ ያገኘችው የመጀመሪያዋ አፍሪቃዊት ሴት አትሌት
ኢትዩጵያዊቷ ደራርቱ ቱሉ ናት፡፡
 ፋጡማ ሮባ፣ በማራቶን ሻምፒዩንና ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ
በማግኘት የመጀመሪያዋ አፍሪቃዊት ሴት አትሌት ናት፡፡
 ሌሎች ኢትዮጵያዉያን በኦሎምፒክ ሻምፒዮን ውድድር
ሜዳልያ አሸናፊዎች፣ ሚሊዮን ወልዴ፣ ገዛኽኝ አበራና
መሠረት ደፋር ናቸው፡፡
 ቀኒነሣ በቀለ እ አ አ በ2ዐዐ8 በቤደንግ ኦሎምፒክ ሻምፒዮና
የውድድር የ5,000 ሜትር ክበረ ወሰኖችን
የሰበረ አትሌት ነው፡፡ በእነዚህ ሁት ርቀቶች የዓለም ክብረ
ወሰኖችን ሳያስደፍር አንደ ያዘ ይገኛል፡፡
 ጥሩነሽ ዲባባ እ አ አ በ2ዐዐ8 በቤጅንግ በተካሄደው የኦሎምፒክ
ሻምፒዮን ውድድር በ5,000 እና በ1ዐ,000 ሤትር የወርቅ
ሜዳልይዎችን በማግኘት በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት አትሌት
ሆናለች፡፡
 ጥሩነሽ ያስመዘገበችው የ5,000 ሜትር ክብረ ወሰን እስካሁን
አልተሰበረም፡፡
 እ አ አበ2ዐ12 በተካሄደው የሎንደን ማራቶን የወርቅ
ሜዳሊያ አሸናፊዋ ቲኪ ገላና ነበረች፡፡
 ጌጤ ዋመ፣ ስለሺ ስህን፣ እጅጋየሁ ዲባባ፣ አሰፋ መዝገቡ፣
ፊጣ ባይሳ፣ አዲሰ 4በባ፣ ሙሐመድ ከድር፣ እሸቱ ቱራ፣
ተስፋዬ ቶላ እና ጸጋዬ ከበደ የኦሎምፒክ አሸናፊዎች ናቸው፡፡
 < የጅብራልታሩ ቋጥኝ፣> በመባል የሚጠሩት ክቡር አቶ
ይድነቃቸው ተሰማ፣ የኢተዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላዋ
አፍሪቃ ዘመናዊ ስፖርት አባት ተብለው ይጠራሉ፡፡

Please follow and like us:
0

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

 

ታላቅ ባለዝናው ኢተዮጵይዊ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ፣29
የዓለም ክብረ ወሰኖችን ሰብሯል፡፡
 የኦሎምፒክ ሻምፒዮን የወርቅ መዳሊያ ያሸነፈ የመጀመሪያው
አፍሪቃዊ፣ እ አ አ በ196ዐ በተካሄደው የሮም ማራቶን
ሻምፒዮን በባዶ እግሩ ሮጦ ድልን የተቀዳጀው ኢትዮጵያው
አበበ ቢቂላ ነው፡፡
 አበበ ቢቂላ እ አ አ በ1964 በቶክዮ በተካሄደው የማራቶን
ሻምፒዮን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት ዳግመኛ ድል አድርጓል፡፡
 እ አ አ የ1968 የሚክሲኮ የኦሎምፒክ የማራቶን ሻምትዮን
አሸናፊ ኢትዮጵያዊው ማሞ ወልዴ ነው፡፡
 ምሩዕ ይፍጠር እ አ አ በ198ዐ በሞስኮ በተካሄደው የ5,000
እና የ10,000 የኦሎምፒክ ሻምፒዮና ውድድር ጥንድ የወርቅ
ሜዳሊያዎችን አግኝቷል፡፡ ምሩዕ ይፍጠር ይህን የመሰለውን
ድል በመቀዳጀቱ በዓለም የመጀመያው አትሌት መሆን
ችሏል፡፡

Please follow and like us:
0

ክብረ ነገስት

ክብረ ነገስት

ክብረ ነገስት
‹ክብረ ነገስት› የተሰኘው መፅሀፍ ፤ ስለ ኢትዮጵያዊቷ ንግስት ስለ ማክዳ(ንግስት ሳባ) እና ስለ ጥንታዊው የእስራኤል ንጉስ ሰሎሞን ግንኙነት ይተርካል፡፡
ከግንኙነቱ የተገኘው ልጅ ‹ዳግማዊ ምንሊክ› ይባላል
‹ክብረ ነገስት› የተዘጋጀው በ14ኛው ምእተ ዓመት ሲሆን ፣ የሰሎሞናዊ ነገስታቱን የዘር ግንድ ይዘረዝራል፡፡

Please follow and like us:
0

ዳግማዊ አፄ ምንሊክ

ዳግማዊ አፄ ምንሊክ

ዳግማዊ አፄ ምንሊክ

ዳግማዊ አፄ ምንሊክ

ዳግማዊ አፄ ምንሊክ ፣ በዘመነ ቅኝ ግዛት ፣ እስከ አፍንጫው ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቆ የመጣውን የአውሮፓ ሰራዊት ድል በማድረግ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ንጉስ ናቸው፡፡ አፄ ምንሊክ በኢጣልያ ሰራዊት ላይ ድልን የተቀናጁት እ.አ.አ በ1896 አድዋ ላይ በተካሄደው ጦርነት ነው፡፡
• የአድዋ ድል ፣ በአለም ዙሪያ የተለያዩ አገሮችን በቅኝ አገዛዝ ስር በማዋል ላይ የነበሩትን ቅኝ ገዥዎች ያሸበረ ክስተት ነበር፡፡

Please follow and like us:
0

የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግስቶች

የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግስቶች

የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግስቶች

የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግስቶች

የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግስቶች

የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግስቶች እና ከርሳቸው በጓላ የተነሱት ነገስታት ፤ በ 17ኛው ምእተ ዓመት ፤ የያኔዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የነበረችው በጎንደር ውስጥ ያስገባቸው ቤተመንግስቶች ፤ በተረት ዓለም ውስጥ የሚገኙ የሚመስሉ ናቸው፡፡

Please follow and like us:
0

የኢትዮጵያ ጥቁር አይሁዶች (ቤተ እስራኤል)

የኢትዮጵያ ጥቁር አይሁዶች (ቤተ እስራኤል)

 

የኢትዮጵያ ጥቁር አይሁዶች (ቤተ እስራኤል)

የኢትዮጵያ ጥቁር አይሁዶች (ቤተ እስራኤል)

የኢትዮጵያ ጥቁር የኢትዮጵያ ጥቁር አይሁዶች (ቤተ እስራኤል) ለብዙ ምእተ ዓመታት በኢትዮጵያ የኖሩና የጥንታዊ ስርዓቶች ዐጥብቀው የያዙ ነበሩ፡፡
• ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቤተ – እስራኤል እ.አ.አ በ1981 እና በ1991 በሁለት ወቅቶች በተካሄዱ ‹የሙሴ ዘመቻ› እና ‹የሰለሞን ዘመቻ› ተብለው በተሠየሙ ጉዞዎች እስራኤል ገብተዋል፡፡
• አሁን በኢትዮጵያ የቀሩት ቤተ እስራኤል በቁጥር ጥቂቶች ናቸው፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/category/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%A8%E1%8C%A1-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AE%E1%89%BD/page/2/">
Twitter