ጤፍ

ጤፍ

ጤፍ

ጤፍ በ4ዐዐዐ እና በ1ዐዐዐ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት
በኢትዮጵያ መገኘቱ ይነገራል፡፡ ጤፍ ከ35ዐዐ ዓመት ከክረስቶስ
ልደት በት በተከዳጀው ክብር የተነሣ የግብፅ ፈርዖኖች ሲቀብሩ
እንደ ወዲያኛው ዓለም ስንቅ መቃብራቸዉ ላይ ይበተን ነበር፡፡
 የኢትዮጵያን ዋና ምግብ የሆነው እንጀራ ከጤፍ ነው
የሚዘጋጀው ፡፡ ጤፍ በምግብነቱ ጠቀሜታ ያለው እህል ነው፡፡
የጤፍ ፍሬ እጅግ በጣም አነስተኛ ቢሆንም፣ በውስጡ የያዘው
ንጥር ምግብ ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው፡፡ ጤፍ የሚገኝበት ንጥረ
ምግብ ካልሲየም፣ ፖታሲየምና ብረት መሆዙ ታውቃል፡፡

Please follow and like us:
0

እንዶድ

እንዶድ

እንዶድ

እንዶድ ለማጠብያነት የሚያገለግል ፍሬ የሚያፈራ ተክል ነው፡፡
ፍሬው ቤልሐርዝያ በሚል ስም የሚታወቀውን ውሃ ወለድ
በሽታ የሚፈውስ ፍቱን መድኃኒት ይወጣዋል፡፡ 3ዐዐ ሚሊዮን
የሚሆኑ የአፍሪቀ ሕዝቦች በቢልሐርዝያ በሽታ ይሠቃያሉ፡፡
የእንዶድ ፍሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሕብፋ ማጠቢያ ፣ እንዲሁም
አንዳንድ በሽታዎችን ለመከላከያ ፣ የወባ ትንኝ እንቁላል ለማጥፊያ
ያገለግላል፡፡ የአንዶድን ተክል መድኃኒትነት ጠቀሜታ ለዓለም
ያስተዋወቁት ኢተዮጵያዊው ተመራማሪ ዶ/ር አክሊሉ ለማ
ናቸው ፡

Please follow and like us:
0

አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ

አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ

አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ

አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ በመፈጠር ለይ
ነው፡፡
 በአፍሪቃ ሁለተኛ የሆነው የልበ ምድር እንፋሎት የሚገኘው
በአፋር ውስጥ ነው፡
 በዓለም ላይ ካሉት 12 ቱ ብዝሀሕይወት ማዕከል አንዱ
የተክሎችና የአበቦች መሰራጫ የሚገኘው በአፋር ነው፡፡
 በኢትዮጵያ ላስቲክ፣ ሐር፣ ቀርቀሃ፣ ኤሌክትሪክ ፣ ባዮዲዝል
እና ኢታኖል ማምረት የሚይስችል በቂ የተፈጥሮ ሀብት
ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለአጐራሳች ሀገሮች
አክስፖርት ማድረግ ጀምራለች፡፡
 የኢትዮጵያ ዋና ዋና የኤክስፖርት ምትቶች ፣ ቡና፣ የእህል
ዘሮች ፣ ሰልጥ 2 ቆደ ፣ የቆደ ውጤቶች ፣ ፍራፍሬዎች 2
አትክልቶች፣ ጫት፣ ማር ፣ ሰም፣ ወርቅ እና አበባ ናቸው ፡፡ More →

Please follow and like us:
0

ደብረ ዳሞ

ደብረ ዳሞ

ደብረ ዳሞ

ዙሪያው ገደል ወደ አምባ ላይ ተተከለው ደብረ ዳሞ
ገዳም ለመድረስ፣ ገደሉን እየታከኩ የሚወጣውና የሚወረደው
በጠፍር ገመድ እየተንጠላጠሉ ነው፡፡ ደብረ ዳሞ፣ ሴቶች
ከማይገቡባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርሰቲያን
ገዳማት አንዱ ነው፡፡

Please follow and like us:
0

ወራጅ ወንዞች ላይ በጀልባ የሚካሄደው የውሃ ቀዘፋ

ወራጅ ወንዞች ላይ በጀልባ የሚካሄደው የውሃ ቀዘፋ

ወራጅ ወንዞች ላይ በጀልባ የሚካሄደው የውሃ ቀዘፋ

በኢትዮጵያ ወራጅ ወንዞች ላይ በጀልባ የሚካሄደው የውሃ ቀዘፋ፣
በዓለም ምርጡ ብልሃትንና ጕልበትን ፈታኝ ስፖርት ነው፡፡

Please follow and like us:
0

ታላቁ ስምጥ ሸለቆ

ታላቁ ስምጥ ሸለቆ

ታላቁ ስምጥ ሸለቆ

ታላቁ ስምጥ ሸለቆ ኢትዮጵያን አቋርጦ በማለፍ፣ አገሪቱን
በብርቅዬ አእዋፋት፣ ተክሎችና እንስሳት ዝርይዎች አበልጽጓል፡፡
 ጣና ሐይቅ የኢትዮጵያ ታላቁ ሐይቅ ነው፡፡ በሐይቁ ውስጥ
37 ደሴቶች ይገኛሉ፡፡ 2ዐዎቹ ደሴቶች በታሪክ፣ በእምነትና
በባህል የዳበረ ቅርስ ያላቸው አብያተ ክርስቲይንና ገዳማት
ይገኙባቸዋል፡፡
 በአርባ ምንጭ አቅራቢያ የሚገኘው አባያ ሐይቅ፣ በኢትዮጵያ
ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ካሉት ሐይቆች ትልቁና ረጅሙ ሐይቅ
ነው፡፡
 በአባይና በጫሞ ሐይቆች የሚረባው < ናይልፐርች>
የተሰኘው ዓሣ እስከ 1ዐዐ ኪሎ ግራም ይመዝናል፡፡ በእነዚሁ
ይቆች ውስጥ “ቀበኛ ‘’ የሚል ሥያሜ የተሰጠውን <ነብር ዓሣ> ማጥመድ የቻላል፡፡
 የስምጥ ሸለቆው ሻላ ሐይቅ፣ 26ዐ ሜትር ጥልቀት ያለው
ሐይቅ ነው፡፡
 ላንጋኖ ሐይቅ፣ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ከሚገኙት ሐይቆች ፣
አንዲ ሲሆን ፣ ዳር ዳሩ አሸዋ ያለው በመሆኑ ለዋናና በጀልባ
ለመንሸራሸር ምቹውና ብቸኛው ሐይቅ ነው፡፡

Please follow and like us:
0

በኢትዮጵያ የሚመረቱ ጽጌረደ አበቦች

በኢትዮጵያ የሚመረቱ ጽጌረደ አበቦች

በኢትዮጵያ የሚመረቱ ጽጌረደ አበቦች

በኢትዮጵያ የሚመረቱ ጽጌረደ አበቦች

በዝርያቸው ልዩ የሆኑና
በዓለም ላይ ተፈላጊነታቸው የላቀ ነው፡፡
 ኢትዮጵያ አበባ በብዛት ወደ ውጪ አገሮች የምትልክበት
ወቅት ፣ በአውረጳና በአንዳንድ አገሮች ክረምት የሚሆንበት
ወቅት ነው::

Please follow and like us:
0

በአፍሪካ ቍጥሩ ከፍተኛ የሆነ የቤት እንስሳት

በአፍሪካ ቍጥሩ ከፍተኛ የሆነ የቤት እንስሳት

በአፍሪካ ቍጥሩ ከፍተኛ የሆነ የቤት እንስሳት

ኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ቍጥሩ ከፍተኛ የሆነ የቤት እንስሳት ያላት
ሀገር ስትሆን፣ የዓለም ደረጃዋም አሥረኛ ነው፡፡
 በኢትዮጵያ 52 ሚሊዮን የቀንድ ከብቶች ፣ 21 ሚሊዮን
ፍየሎች፣ 25 ሚሊዮን በዕች፣ 38 ሚሊዮን ዶሮዎች፣
344,ዐዐዐ በቅሎዎች፣ 4 5 ሚሊዮን አሀዮች፣ 3 ሚሊዮን
ግመሎችና 1 5ሚሊዮን ፈረሶች ይገኛሉ፡፡

Please follow and like us:
0

የእንስሳት ዝርያዎች

የእንስሳት ዝርያዎች

Ethiopian Airlines

Ethiopian Airlines

ኢትዮጵያ የ277 አጥቢ እንስሳት፣ የ862 የወፍ ዝርያዎች የ2ዐዐዐ
በደረታቸው የሚሳቡ ፍጥረታት፣ የ148 የዓሣ ዝርያዎች ፣ የ63
በውኃም በየብፋም የሚኖሩ ፍጥረታት መገኛ ናት፡፡
 ከተለያዮ ፍጥረታት መካከል፣ 31 አጥቢዎች ፣ 21 አእዋፋት፣
9 በደረታቸው የሚሳቡ፣ አራት የዓሣ ዝርያዎች፣ 24
በውኃ በየብስም የሚኖሩ ፍጥረታት በኢትዮጵያ ብቻ
የሚገኙ ናቸው፡፡
 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአእዋፋት መመልከቻ መዳረሻ ናት፡
 ኢትዮጵያ ውስጥ 2ዐ ብሔራዊ ፖርኮች ፣ 4 የዱር እንስሳት
መጠጊያዎች ፣ 8 ለእንስሳት የተከለሉ ስፍራዎች፣ የአዞዎችና
የሰጎኖች ማርቢይዎች ይገኛሉ፡፡
 ትልቁ የአንስሳት መጠጊያ ስፋት 6,982 ካሬ ኪሎ ሜትር
ሲሆን ፣ ቀንጨራ የዝሆኖች ዝርያም ይኖሩበታል፡፡

Please follow and like us:
0

ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃ

ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃ

ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃ

ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃ

ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃው የታወቀው የደናኪል ስጥመት፣
የጨረቃ ገጽ መሰል አካባቢው ፣ በዓለማችን በዘባጣነቱ የታወቀ
ስፍራ ነው፡፡ የደናኪል ስጥመት ከባሕር ወለል በ12ዐ ሜትር
የወረደ ነው፡፡
 የደናኪል ስጥመት አካባቢ ሙቀት ከ5ዐ ሜትር ድግሪ ሴልሲየሰ በላይ
በመሆኑና በዓለም ላይ ለኑሮ ከማይመቹ ስፍራራዎች
ቀዳሚው ነው፡፡
 በአካባቢው የጨው ሐይቆች ፣ ጭስ የሚተፋ የአሳተ ገሞራ
ጭንቅላቶች፣ ፍል ውሃዎችና የድኘ መስኮች ይገኙበታል፡፡
 ከአካባቢው የሚመረተው የአሞሌ ጨው ፣ ለዘመናት እንደ
ገንዘብ ለመገበያያነት ያገለግል ነበር፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/category/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%88%AE-%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B6%E1%89%BD/">
Twitter