እብነበረድ

እብነበረድ

እብነበረድ

ኅብረ ቀለማት ያሉወ እብነበረድና ነጭ እብነበረድ
በኢትዮጵያ ብቻ ይገኛል፡፡
 ኢትዮጵያና ኢጣሊያ በዓለም ላይ ብርቅዬውን ሰማያዊ
እብነበረድ የሚያመርቱ ሁት ብቸና አገሮች ናቸው፡፡

Please follow and like us:
0

ኤርታ አሌ

ኤርታ አሌ

ኤርታ አሌ

ኤርታ አሌ

ኤርታ አሌ፣ በዓለም ላይ ካልበረዱ ሶስት እሳተ ገሞራዎች አንዱ
ሲሆን ፣ የማይበርድ የገሞራትፍ ሐይቅ / የቀለጠ ደንጊያ/ አለው፡፡
 ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ በፋር ክልል ይገኛል፡፡ ስፍራው
የበርካታ ሳይንቲስቶችና ቱሪስቶች መስሕብ ከመሆኑም በላይ ፣
የአካባቡውየጨረቃ ገጽ መሰል ባሕርይ አጥንዎችንም ሆን
ጐብኝዎትን ያስደምማል፡፡

Please follow and like us:
0

ቡና ለዓለም የተበረከተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው፡፡

ቡና ለዓለም የተበረከተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው፡፡

ቡና ለዓለም የተበረከተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው፡፡

ቡና ለዓለም የተበረከተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው፡፡

 ቡና መጀመሪያ የተገኘው ከፋ ውሰጥ ሲሆን ፣ የፈረንጆች የቡና ስም <ኮፊ>እና ካፌ ከከፋ ስም የተወሰደ ነው፡፡
 የቡናን ምርት ከጥንት ዘን ጀምሮ በስፋት ወደ ውጪ አገሮች በመላክ የምትታወቀው ኢትዮጵያ ናት፡፡
 ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛ፣ በዓለም አምስተኛ ቡና አምራች አገር ናት፡፡ በዓለም ላይ 600 የተለያዩ የቡና ዛፍ ዝርያዎች ይገኛሉ፡፡
 የይርጋጨፌ ሲዳማ እና የሐረር የቡና ዝርያዎች በዓለም ተመራጭ ሲሆኑ ፣ በዓለም በታወቀው ስታርባክ በተባለውና በሌሎችም የቡና ቤቶች ሰንሰለት ውስጥ እየተፈሉ ለዓለም ሕዝብ ይቀርባሉ፡፡

Please follow and like us:
0

ባሌ ብሔራዊ ፖርክ

ባሌ ብሔራዊ ፖርክ

ባሌ ብሔራዊ ፖርክ
በሁሉም የአየር ጠባይ እጥቅም ላይ መዋል የሚችለው የሰኔነቲ ባሌ ብሔራዊ ፖርክ መንገድ ፣ በአፍሪቃ በከፍታ ስፍራ በመሠራት ተወዳዳሪ የለውም፡፡ መንገዱ የተሰራበት ከፍታ ከባሕር ወለል በላይ 4,000 ሜትር ነው፡፡
• ባሌ በኢትዮጵያ ብቻ ያሉ ብርቅዬ እንስሳት መገኛ ስፍራ ነው፡፡ ባለግርማው የተራራ ዋልያና የሰሜን ተኩላ የሚገኙትበባሌ ነው፡፡
• የባሌ ተኩላዎች ቁጥር በሰሜን ተራራ ላይ ከሚገኙት ይበልጣል፡፡

Please follow and like us:
0

የሰሜን ተራሮች

የሰሜን ተራሮች

የሰሜን ተራሮች

የሰሜን ተራሮች

በሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኙት ተራራዎች ፣ ‹የአፍሪካ ጣራ› እየተባሉ ይጠራሉ፡፡
• በእነዚህ ተራራዎች አካባቢ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ሦስት ዓይነት ብርቅዬ እንስሳት ይኖራሉ ፤ ዋልያ አይቤክስ ፤ የሰሜን ተኩላና ጭላዳ ዝንጀሮ ፡፡

Please follow and like us:
0

ጥቁር ዓባይ

ጥቁር ዓባይ

ጥቁር ዓባይ

ጥቁር ዓባይ

የጥቁር ዓባይ መነሻው የጣና ሀይቅ ነው፡፡
• ታላቁ የአባይ ወንዝ 86% ውሃ የሚያገኘው ከጥቁር አባይ ነው፡፡የአባይ ወንዝ በ6፣695 ኪሎ ሜትር እርዝማኔው በዓለም አንደኛ ወንዝ ነው፡፡
• በአካባቢው ሰዎች ዘንድ ‹ቅዱስ› ተደርጎ የሚታመንበት የጥቁር ዓባይ መነሻ፣ ግሼ ዓባይ የተባለው ምንጭ መሆኑ ይታመናል ፡፡ ግሼ አባይ ታናሹ አባይ እየተባለም ይጠራል፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/category/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%88%AE-%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B6%E1%89%BD/page/2/">
Twitter