የመጀመሪያ የፖስታ ቴምብር

የመጀመሪያ የፖስታ ቴምብር

የመጀመሪያ የፖስታ ቴምብር

የመጀመሪያ የፖስታ ቴምብር ለሽያጭ የቀረበው በሐረር
ከተማ እ አ አ በ1895 ነው፡፡
 ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ሕብረት አባል የሆነችው
እ አ አ በ19ዐ2 ነው፡፡
 የመጀመሪያዎቹ ሁለት መኪናዎች ኢትዮጵያ የገቡት እ አ አ
በ19ዐ2 ነው፡፡
 የመጀመሪይው ባቡር ድሬደዋ የገባው እ አ አ በ19ዐ2 ነው፡፡
 እ አ አ በ19ዐ2 የተሠራው ታላቁ ቤተ መንሥት 5ዐዐዐ
ሰዎች የሚይስተናግድ የግብር አዳራሽ አለው፡፡
 ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በኢትዮጵያ የተጀመረው እ አ አ
በ19ዐ5 ሲሆን፣ የመጀመሪይው ባንክ <የአቢሲኒያ ባንኩ > የሚል ሥያሜ ነበረው፡፡
 በኢትዮጵናየ የመጀመሪይው ሆቴል እ አ አ በ19ዐ7 የተከፈተው
የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ነው፡፡
 ዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት እ አ አ በ19ዐ8 የተከፈተው
የመጀመሪያው ትምህርት ቤት ነው፡፡
 እ አ አ በ191ዐ የተከፈተው የዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል
በሀገሪቱ የመጀመሪያው የመንግሠት ሆስፒታል ነው፡፡
 የመጀመሪይው የአማርኛ ቋንቋ ጋዜጣ እ አ አ በ1911
የተጀመረው <አእምሮ > ተብሎ የተሠየመው ጋዘጣ ነው፡፡
 ከጅቡቲ እስከ አዳስ አበባ የተዘረጋው የባቡር ሐዲድ
መሥመር ተሰርቶ የተጠናቀቀ እ አ አ በ1917 ነው፡፡

Please follow and like us:
0

የሀረር በር

የሀረር በር

የሀረር በር

የሀረር በር

ዕድሜው 1000 (አንድ ሺ) ዓመት የሆነው የሐረር ከተማ በዓለም ላይ ቅዱስ እስላማው ማዕከል ተደርጎ ይቆጠራል፡፡ የሐረር ከተማ ፣ መካን . መዲናንና የኢየሩሳሌሙን ‹የአለቱ ጉልላት› መስጊድን ይጠቀልላ ፡፡
• በሀረር ከተማ በ1.7 ካሬ ኪሎ ሜትር የቦታ ስፋት ላይ 90 መስጊዶች ይገኛሉ፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%88%90%E1%88%A8%E1%88%AD/">
Twitter