አል ነጃሺ መስጊድ
አል ነጃሺ መስጊድ
የእስልምና ሃይማኖት ፣ በሳውዲ አረቢያ ስር ከመስደዱ በፊት ቀይባህርን አቋርጦ አክሱም መድረስ ችሏል፡፡
• ጥቂት የነብዩ መሀመድ ዘመዶች እና 107 ያህል ሙስሊሞች በመካ በሙስሊሞች ላይ ተነሳው ማሳደድ ምክንያት በሰሜን ኢትዮጵያ አክሱም አቅራቢያ በነጃሽ ሰፈሩ ፡፡ ከብዙ አመታት የኢትዮጵያ ቆይታ በሁዋላም ወደ ሀገራቸው በሰለማ ተመለሱ፡፡
• በትግራይ የተገነባው አል ነጃሺ መሽጊድ በአፍሪቃ ረጅም ዕድሜ ያለው መስጊድ ነው፡፡ የመጀመሪያው መስጊድ የተሰራው በሰባተኛው ምዕተ አመት ነበር፡፡