አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
ታላቅ ባለዝናው ኢተዮጵይዊ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ፣29
የዓለም ክብረ ወሰኖችን ሰብሯል፡፡
የኦሎምፒክ ሻምፒዮን የወርቅ መዳሊያ ያሸነፈ የመጀመሪያው
አፍሪቃዊ፣ እ አ አ በ196ዐ በተካሄደው የሮም ማራቶን
ሻምፒዮን በባዶ እግሩ ሮጦ ድልን የተቀዳጀው ኢትዮጵያው
አበበ ቢቂላ ነው፡፡
አበበ ቢቂላ እ አ አ በ1964 በቶክዮ በተካሄደው የማራቶን
ሻምፒዮን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት ዳግመኛ ድል አድርጓል፡፡
እ አ አ የ1968 የሚክሲኮ የኦሎምፒክ የማራቶን ሻምትዮን
አሸናፊ ኢትዮጵያዊው ማሞ ወልዴ ነው፡፡
ምሩዕ ይፍጠር እ አ አ በ198ዐ በሞስኮ በተካሄደው የ5,000
እና የ10,000 የኦሎምፒክ ሻምፒዮና ውድድር ጥንድ የወርቅ
ሜዳሊያዎችን አግኝቷል፡፡ ምሩዕ ይፍጠር ይህን የመሰለውን
ድል በመቀዳጀቱ በዓለም የመጀመያው አትሌት መሆን
ችሏል፡፡
Please follow and like us: