ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ

ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ

ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ

ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ

በትውልድ እትዮጵያዊ የሆኑት ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ፣
በዓለም የታወቁ ቢሊዮኔር ናቸው፡፡ እ አ አ በመጋቢት ወር 2ዐ13
በሮርብስ መጽሔት እንደተዘገበው ፣ የሀብታቸው መጠን 13 5
ቢልዮን የአሜሪካን ዶላር መሆኑ ታውቋል፡፡
 ሼክ አላሙዲ በዓለም ዙሪያ በርካታ ኩባንያዎች የሏቸው ሲሆን፣
ድርጅቶቻቸው ከ4ዐ ዐዐዐ በላይ ሠራተኞችን ያስተዳድራሉ፡፡
 ኢንቨስተመንታቸው ነዳጅ፣ ማዕድን፣ ኤንደኒየሪንግ፣
ግንባታ፣ ሪል እስቴት፣ የወርቅ ማዕድን ወዘተ ያጠቃልላል፡፡
ሼክ አላሙደ የአዲስ አበባው ሸራተን ሆቴል ባለቤት ናቸው፡፡
 ሼክ አላሙደ በኢትዮጵያ ውስጥ በግብረ ሠናየ
አስተፅኣቸው የታወቃ ናቸው፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%88%BC%E1%8A%AD-%E1%88%99%E1%88%90%E1%88%98%E1%8B%B5-%E1%8A%A0%E1%88%8A-%E1%8A%A0%E1%88%8B%E1%88%99%E1%8B%B2/">
Twitter