ቡና ለዓለም የተበረከተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው፡፡
ቡና ለዓለም የተበረከተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው፡፡
ቡና መጀመሪያ የተገኘው ከፋ ውሰጥ ሲሆን ፣ የፈረንጆች የቡና ስም <ኮፊ>እና ካፌ ከከፋ ስም የተወሰደ ነው፡፡
የቡናን ምርት ከጥንት ዘን ጀምሮ በስፋት ወደ ውጪ አገሮች በመላክ የምትታወቀው ኢትዮጵያ ናት፡፡
ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛ፣ በዓለም አምስተኛ ቡና አምራች አገር ናት፡፡ በዓለም ላይ 600 የተለያዩ የቡና ዛፍ ዝርያዎች ይገኛሉ፡፡
የይርጋጨፌ ሲዳማ እና የሐረር የቡና ዝርያዎች በዓለም ተመራጭ ሲሆኑ ፣ በዓለም በታወቀው ስታርባክ በተባለውና በሌሎችም የቡና ቤቶች ሰንሰለት ውስጥ እየተፈሉ ለዓለም ሕዝብ ይቀርባሉ፡፡
Please follow and like us: