እንዶድ

እንዶድ

እንዶድ

እንዶድ ለማጠብያነት የሚያገለግል ፍሬ የሚያፈራ ተክል ነው፡፡
ፍሬው ቤልሐርዝያ በሚል ስም የሚታወቀውን ውሃ ወለድ
በሽታ የሚፈውስ ፍቱን መድኃኒት ይወጣዋል፡፡ 3ዐዐ ሚሊዮን
የሚሆኑ የአፍሪቀ ሕዝቦች በቢልሐርዝያ በሽታ ይሠቃያሉ፡፡
የእንዶድ ፍሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሕብፋ ማጠቢያ ፣ እንዲሁም
አንዳንድ በሽታዎችን ለመከላከያ ፣ የወባ ትንኝ እንቁላል ለማጥፊያ
ያገለግላል፡፡ የአንዶድን ተክል መድኃኒትነት ጠቀሜታ ለዓለም
ያስተዋወቁት ኢተዮጵያዊው ተመራማሪ ዶ/ር አክሊሉ ለማ
ናቸው ፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%89%A2%E1%88%8D%E1%88%90%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%8B%AB/">
Twitter