የጭስ አባይ ፏፏቴ Aug 26, 2015 admin ቅርሶች ባሕር ዳር, አፍሪቃ, የጭስ አባይ ፏፏቴ የጭስ አባይ ፏፏቴ የጭስ አባይ ፏፏቴ ከባሕር ዳር በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ፣ ታይቶ የማይጠገበውንና ከአፍሪቃ ከታዋቂ ፏፏቴዎች አንዱ የሆነውን የሆነውን የጭስ አባይ ፏፏቴ መመልከት ይቻላል፡፡ Please follow and like us:0
ኢትዮጵያ Aug 26, 2015 admin የተመረጡ ታሪኮች መጽሐፍ ቅዱስ, ሱጳ ፓርክ, ቋንቋ, ባሕር ዳር, አማርኛ, አውስትራልያ, ኢትዮጵያ, የሀገር ፍቅር ትያትር ቤት, የጋሞ ሸማ, ደምቢ ዶሎ, ጎንደር, ፒያሣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በአፍሪቃ የራሰዋ የሆነ ልዩ ፊደል ያላት ብቸኛዋ ሀገር ናት፡፡ የመጀመሪያው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጕም እ አ አ በ182ዐ ተጠናቀቀ፡፡ በኢትዮጵያ ከ8ዐ በላይ ቋንቋዎች ይነገሩባታል፡፡ 3ዐዐ የሚሆኑ ቀበልኛ ቋንቋዎች መኖራቸውም ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ የሰዓት አቈጣጠር ከእንግሊዙ ጂ.ኤም.ቲ የሰዓት ቀመር በ3 ሰዐት ይቀድማል፡፡ የኢትዮጵያ ሰዓት አቈጣጠር ለቀንና ለሌሊት ተለይቶ እኩል 12 ሰዓት ተመድቦለታል፡፡ የጋሞ ሸማ ሠሪዎች /ሸማኔዎች/ የሚያመርተቸው፣ ከጥጥ የሰሠሩ ሰርመዲዎች/ስካረፍ/፣ የወለል ምንጣፎችና በግድግደ ላይ የሚሰቀሉ ጌጣጌጦች በዓለም በገቢያዎች ለተጠቃሢዎች እየቀረቡ ይገኛሉ፡ More → Please follow and like us:0