ግማደ መስቀል Aug 22, 2015 admin ቅርሶች ቤተ ክረስቲያን, ግማደ መስቀል, ግሸን ማርያም ግማደ መስቀል ክርስቶስ የተሰቀለበት <ግማደ መስቀል>በደቡብ ወሉ በግሸን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጠ ይገኛል፡፡ ቤተ ክረስቲያንዋ የተሠራችው የመስቀል ቅርጽ ባለው አምባ ላይ ነው፡፡ ግማሽን ማርያም የምትነግሠው በየዓመቱ መስከረም 21 ቀን ነው፡ Please follow and like us:0