ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቃ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡

ኢትዮጵያ በአፍሪቀ አማን ከሆኑ አገሮች አንዷ ናት፡፡
 በረጅም ዘመናት ስልጣኔአቸው እንደታወቁት ሕንድና ቻይና
በዓለም ሕዝብ ዘንድ እየተወደዱ ያሉ የምግብ ዓይነቶችና
መጠጦች አሏት፡፡

Please follow and like us:
0

የአክሱም ሀውልት

የአክሱም ሀውልት

የአክሱም ሀውልት

የአክሱም ሀውልት

የፋሪስ ፈላስፋ ና ታሪክ ፀሀፊ ማኒ ፤ ሀያሉ የአክሱም መንግስት ፤ በዘመኑ ገንነው ከነበሩት ሶስት ታላላቅ መንግስታት ፣ ማለትም ከፋሪስ፣ ከሮምና ከቻይና መንግስታት ጋር አራተኛ ተደርጎ ይቆጠር እንደ ነበር አምልክቷል፡፡
• በዓለም ላይ ረጅሙና ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረው ሰው ሰራሽ ሀውልት ፣ የአክሱሙ የወደቀው ሀውልት(ኦብሊስክ) ነው ፡፡ የሀውልቱ ቁመት 33 ሜትር ሲሆን ፤ ክብደቱ 500.000 (አምስት መቶ ሺ) ኪሎ ግራም ነው፡፡
• ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ
• ሁለተኛ ታላቁ ሀውልት ከወጥ ረጭ ከመለሰለ ደንጊያ የተፈለፈለው ፤ ቁመቱ 24 ሜትር ፤ ክብደቱ 120.000(መቶ ሃያ ሺ)ኪሎ ግራም ነው ፡፡ሀውልቱን ኢጣልያ እ.አ.አ በ1937 ወደ ሮም ወስዳው ነበር፡፡
• ሀውልቱ ከሮም ወደ አክሱም እ.አ.አ በ ሚያዝያ ወር 2005 ከተመለሰ በኋላ ፣ እ.አ.አ በነሃሴ ወር 2008 በቀድሞው ስፍራው ሊተከል ችሏል፡፡
• ይህ ሀውልት የሚነገርለት አንድ ልዩ ታሪክ፤ ከአንድ ክፍለ ዓለም ወደሌላ ክፍለ ዓለም (ከአፍሪቃ ወደ አውሮፓ) ተወስዶ የተመለሰ ብቸኛው ግዙፍ ሐውልት መሆኑ ነው፡፡
• ቁመቱ 23 ሜትር የሆነው ሶስተኛው ታላቅ ሐውልት፣ በአክሱም ከተማ ከተተከለበት ጊዜ አንስቶ እንደቆመ ይገኛል፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%89%BB%E1%8B%AD%E1%8A%93/">
Twitter