ክብረ ነገስት Aug 22, 2015 admin የተመረጡ ታሪኮች ማክዳ, ንጉስ ሰለሞን እና ንግስት ሳባ, ንግስት ሳባ, እስራኤል, ክብረ ነገስት, ዳግማዊ ምንሊክ ክብረ ነገስት ‹ክብረ ነገስት› የተሰኘው መፅሀፍ ፤ ስለ ኢትዮጵያዊቷ ንግስት ስለ ማክዳ(ንግስት ሳባ) እና ስለ ጥንታዊው የእስራኤል ንጉስ ሰሎሞን ግንኙነት ይተርካል፡፡ ከግንኙነቱ የተገኘው ልጅ ‹ዳግማዊ ምንሊክ› ይባላል ‹ክብረ ነገስት› የተዘጋጀው በ14ኛው ምእተ ዓመት ሲሆን ፣ የሰሎሞናዊ ነገስታቱን የዘር ግንድ ይዘረዝራል፡፡ Please follow and like us:0
ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ Aug 20, 2015 admin የተመረጡ ታሪኮች ንጉስ ሰለሞን, ንግስት ሳባ, ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ, ኢየሩሳሌም, እስራኤል ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ ንግስት ሳባ (ሰፊ ግዛት የነበራት ፤ ኢትዮጵያንና ደቡባዊ የመንን ጨምሮ)፤ የጥንታዊታን እስራኤል ንጉስ ሰለሞንን ጥበብና ዝና ከሰማች በኋላ ፤ ልትጎበኘው ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዘች፡፡ ንግስት ሳባ ንጉስ ሰለሞን የምትጠይቀው ብዙ ጥያቄዎች ነበሯት፡፡ • ንግስታ ሳባ በጉዞዋ 700 ግመሎችን ፤ 120 መክሊት ወርቅ ዛፎች ጠርቦችን ፤ የዝሆን ጥርሶችን ፤ የከበሩ ደንጊያዎችን፤የተለየዩ ቅመማ ቅመሞችን ፤ በርካታ የባልሳም ሽቶዎችን ስጦታ ለንጉስ ሰለሞን ይዛለት ነበር፡፡ Please follow and like us:0