ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ
ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ
በትውልድ እትዮጵያዊ የሆኑት ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙዲ፣
በዓለም የታወቁ ቢሊዮኔር ናቸው፡፡ እ አ አ በመጋቢት ወር 2ዐ13
በሮርብስ መጽሔት እንደተዘገበው ፣ የሀብታቸው መጠን 13 5
ቢልዮን የአሜሪካን ዶላር መሆኑ ታውቋል፡፡
ሼክ አላሙዲ በዓለም ዙሪያ በርካታ ኩባንያዎች የሏቸው ሲሆን፣
ድርጅቶቻቸው ከ4ዐ ዐዐዐ በላይ ሠራተኞችን ያስተዳድራሉ፡፡
ኢንቨስተመንታቸው ነዳጅ፣ ማዕድን፣ ኤንደኒየሪንግ፣
ግንባታ፣ ሪል እስቴት፣ የወርቅ ማዕድን ወዘተ ያጠቃልላል፡፡
ሼክ አላሙደ የአዲስ አበባው ሸራተን ሆቴል ባለቤት ናቸው፡፡
ሼክ አላሙደ በኢትዮጵያ ውስጥ በግብረ ሠናየ
አስተፅኣቸው የታወቃ ናቸው፡፡
Please follow and like us: