የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ፣
የተለያዩ የመላው አፍሪቃና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዋና መሥሪያ
ቤቶች መዲና በመሆንዋ፣ አዲስ አበባ የአፍሪቃ ድፕማማቲክ
ማዕከል ናት፡፡
 አዲስ አበባ 129 ኤምባሲዎችና የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች
የሚገኘባት ከተማ ናት፡፡
 አዲስ አበባ ከኒዮርክና ከብረሰልስ ቀጥሎ በምታስተናግዳቸው
ኤምባሲዎች ብዛት በዓለም ሦስተኛዋ ናት፡፡
 አሜሪካ በአዲስ አበባ ውስጥ ካሉት ኤምባሲዎች አሏት
ሁለተኛው ኤምባሲጠ በአፍሪካ ኅብረት አሜሪካንን ይወክላል፡፡
 አሜሪካ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ ሁለት የአውሮፖ ኅብረት
መልእክተኞች አሏት፡፡
 አዲስ አበባ ከባሕር በለይ ከፍታዋ 2,500-3,000 ሜትር ሲሆን፣
በከፍታ በዓለም ሦስተኛዋ ከተማ ናት፡፡ በዚህም ፣የቦሊቪያን
ላ ፖዝ፣ የኢኳዳርን ኩዊቶ / ደቡብ አሜሪካ/ ትከተላለች፡፡
 ስድስት ካምፖሶች ያሉት የአዳስ አበባ ዩንቨርስቲ ፣ በአፍሪቃ
ውስጥ ረድም ዕድሜ ካላቸው ታላላቅ ዩንቨርስቲዎች አንዱ
ነው፡፡

Please follow and like us:
0

የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ከተመሠረተ 67 ዓመት ሆኖታል፡፡
 አየር መንገዱ እ አ አ ታኅሣሥ 21 ቀን 1945 ተመሠረተ፡፡
 አ አ አ ሚያዚያ 5 ቀን 1946 አገልግሎቱን ጀመረ፡፡
 የኢትዮጵያ ብሔራዊ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን
ወደ ካይሮ ከተማ ያደረገው እ አ አ በ1946 ነው፡፡
 በአገር ውስጥ 16 የአውሮፕለን ማሪፊያዎች አሉት፣ የዓለም
አቀፍ መዳረሻ ጣቢያዎቹ 63 ሲሆኑ፣ ከእነዚህ መካከል
38ቱ አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ናቸዉ፡፡
 የእትዮጵያ አየር መንገድ በገልግሎት ጥራት በርካታ ዓለም
አቀፍ ሽልማቶችን አሸንፏል፣ የ<ኮከብ ኅብረት > አባልም ነው፡፡
 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው
በአውሮፕላኖች የጥገና አገልግሎቱ የታወቀ ነው፡፡
 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚጠቀሱ
ምርጥ እና አስተማማኝ አየር መንገዶች አንዱ ነው፡፡

የአዲስ አበባው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፣ ሕንፃውና
ውስጣዊ አደረጃጀቱ ውበትና ዘመናዊነትን የተላበሰ ነው፡፡
 የአውሮፕላን ማረፊያው የዓለም ታላላቅ አውሮተላኖችን
የማሳረፍ ብቃት አለው ፡፡፡ እርባስ ኤ38ዐ የተባሉትን ባለ
555 መቀመጫ የዓለም ታላቅ የንግድ አውሮፕላኖችን
የስተናገድ ችሎታ አለው፡፡
 የኢትዮጵያ አየር መነግድ ፣ 1ዐ ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር
የተሰኙተን አውሮፕላኖች በመግዛት፣ በአፍሪካ አንደኛ፣
በዓለም ሁለኛ ነው፡፡ እነዚህን አውሮፕላኖች በሥራ ላይ
በማዋል በአፍሪቃ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአውሮፖና
በአሜሪካ የመጀመያ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መነግድ
በዓለም ላየ ካሉ አሥራ ስድስት ትርፋማ አየር መንገዶች
አንዱ ነው፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%8A%A0%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8A%AB/">
Twitter