ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃ
ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃ
ድኝ በሚተፋ ጭሳማ ፍልውሃው የታወቀው የደናኪል ስጥመት፣
የጨረቃ ገጽ መሰል አካባቢው ፣ በዓለማችን በዘባጣነቱ የታወቀ
ስፍራ ነው፡፡ የደናኪል ስጥመት ከባሕር ወለል በ12ዐ ሜትር
የወረደ ነው፡፡
የደናኪል ስጥመት አካባቢ ሙቀት ከ5ዐ ሜትር ድግሪ ሴልሲየሰ በላይ
በመሆኑና በዓለም ላይ ለኑሮ ከማይመቹ ስፍራራዎች
ቀዳሚው ነው፡፡
በአካባቢው የጨው ሐይቆች ፣ ጭስ የሚተፋ የአሳተ ገሞራ
ጭንቅላቶች፣ ፍል ውሃዎችና የድኘ መስኮች ይገኙበታል፡፡
ከአካባቢው የሚመረተው የአሞሌ ጨው ፣ ለዘመናት እንደ
ገንዘብ ለመገበያያነት ያገለግል ነበር፡፡
Please follow and like us: