ኢትዮጵያ፣ 2,500 ዓመት የዘለቀ ያልተቋረጠ የመንግሥት ታሪክ

ኢትዮጵያ፣ 2,500 ዓመት የዘለቀ ያልተቋረጠ የመንግሥት
ታሪክ
ኢትዮጵያ፣ 2,500 ዓመት የዘለቀ ያልተቋረጠ የመንግሥት
ታሪክ ይላት ሀገር ናት፡፡
የኢትዮጵየ የቀድሞ መናገሻ ከተማዎች ፣ የሃ፣ አክሱም፣
ላሊበላ/ሮሃ/፣ ጐንደር፣ ደብረ ታበር፣ መቅደላ፣ መቀሌ፣
አድዋ፣ ደብረ ብርሃን፣ አንኮር፣ እንጦጦ፣ መናገሻና አዲስ
አበባ ናቸው፡፡
ኢትዮጵያ በቅኝ ገዥዎች ሥር ተዳድራ አታውቅም፡፡ በኢጣሊያ
ወረራ ጥቂት ግዛቶችዋ ለአምስት ዕመታት ተይዘው ነበር፡፡
በጣም ረጅም ዕድሜ ያለው የወርቅ ማዕድን በደቡብ ምዕራብ
ኢትዮጵያ ጊምቢ አቅራቢያ ይገኛል፡፡
የ82ዐ ዘመን ዕድሜ ያለው እስላሚዊ ቅዱስ ስፍራ በባሌ
ውስጥ ሼክ ሁሴን በሢል ስም ይጠራል፡፡ ስፍራውን በያመቱ
በሺ የሚቈጠሩ ሙስሊሞች ይጕበኙታል፡፡
ኢትዮጵየና ኢትዮጵያውን፣ 5ዐ ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ
ውስጥ የተጠቀሱ ሲሆን ፣ በቅዱስ ቍርዓንና በሐዲስም
ውስጥ በርካታ ስፍራዎች ላይ ሰፍረዋል፡፡