ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አውሮፕላን አብራሪ

ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አውሮፕላን አብራሪ

ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አውሮፕላን አብራሪ

ኢትዮጵያዊቷ ሙሉእመቤት እምሩ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ
አውሮፕላን አብራሪ ናት፡፡ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ በረራወን
ካሳየች ከሰባ ዐመት በላይ ይሆናል፡፡
 ሙሉእመቤት የመኪና መንጃ ፈቃድዋን የተቀበለች
የመጀመሪያዋ እትዮጵያዊት መኪና አሽከርካሪም ናት፡፡

Please follow and like us:
0

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ

እ አ አ በ1967 የተቋቋመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብሔረ
ብዙ የአቩየሽን ማሠልጠኛ ማዕከል፣ በብዙ ሹ የሚቈጠሩ
የአፍሪቃና የመካከለኛ ምሥራቅ ዜጎችን በአውሮፕላን አብራሪነት፣
በቴክኒሻንነትና በሌሎች የበረራ ሙያዎች አሠልጥኖ አሰመርቋል፡፡
 ሥልጠናው የሚሰጠው የአውሮፕላን አብራሪ /ፖይለት/፣
አስተናጋጅ /ሆስቴስ/፣ የፈለያዩ የአሲየሽን ሙያዎችን
ለመማር ዓላማና ብቃቱ ላላቸው ነው፡፡
 በኢትዮጵያ ውስጥ የአየር መንገድ ቻርተርና ሌሎች ተያያዥ
አገልግሎቶችን የሚያበረክቱ ስድስት የአየር መንገድ
ኩባንይዎች ተቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
 በኢትዮጵያ ውስጥ የአቪየሽን ታሪክ የሚጀመረው እ አ ��
በ1929 የመጀመሪይው አገር ጐብኚ አውሮችላን ከአዲስ አበባ
ሜዳዎች በአንዱ ላይ ባፈረበት ዕት ነው፡፡

Please follow and like us:
0

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ

የአፍሪቃ ኅብረትና የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሢሽን ዋና መቀመጫ፣
የተለያዩ የመላው አፍሪቃና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዋና መሥሪያ
ቤቶች መዲና በመሆንዋ፣ አዲስ አበባ የአፍሪቃ ድፕማማቲክ
ማዕከል ናት፡፡
 አዲስ አበባ 129 ኤምባሲዎችና የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች
የሚገኘባት ከተማ ናት፡፡
 አዲስ አበባ ከኒዮርክና ከብረሰልስ ቀጥሎ በምታስተናግዳቸው
ኤምባሲዎች ብዛት በዓለም ሦስተኛዋ ናት፡፡
 አሜሪካ በአዲስ አበባ ውስጥ ካሉት ኤምባሲዎች አሏት
ሁለተኛው ኤምባሲጠ በአፍሪካ ኅብረት አሜሪካንን ይወክላል፡፡
 አሜሪካ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ ሁለት የአውሮፖ ኅብረት
መልእክተኞች አሏት፡፡
 አዲስ አበባ ከባሕር በለይ ከፍታዋ 2,500-3,000 ሜትር ሲሆን፣
በከፍታ በዓለም ሦስተኛዋ ከተማ ናት፡፡ በዚህም ፣የቦሊቪያን
ላ ፖዝ፣ የኢኳዳርን ኩዊቶ / ደቡብ አሜሪካ/ ትከተላለች፡፡
 ስድስት ካምፖሶች ያሉት የአዳስ አበባ ዩንቨርስቲ ፣ በአፍሪቃ
ውስጥ ረድም ዕድሜ ካላቸው ታላላቅ ዩንቨርስቲዎች አንዱ
ነው፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3/">
Twitter