የጭስ አባይ ፏፏቴ Aug 26, 2015 admin ቅርሶች ባሕር ዳር, አፍሪቃ, የጭስ አባይ ፏፏቴ የጭስ አባይ ፏፏቴ የጭስ አባይ ፏፏቴ ከባሕር ዳር በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ፣ ታይቶ የማይጠገበውንና ከአፍሪቃ ከታዋቂ ፏፏቴዎች አንዱ የሆነውን የሆነውን የጭስ አባይ ፏፏቴ መመልከት ይቻላል፡፡ Please follow and like us:0
አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ Aug 23, 2015 admin የተፈጥሮ ሀብቶች ሐር, ቀርቀሃ, አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ወርቅ, ወንዶ ገነት, ጫት አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ አምስተኛው ውቅያኖስ በአፋር ክልል ውስጥ በመፈጠር ለይ ነው፡፡ በአፍሪቃ ሁለተኛ የሆነው የልበ ምድር እንፋሎት የሚገኘው በአፋር ውስጥ ነው፡ በዓለም ላይ ካሉት 12 ቱ ብዝሀሕይወት ማዕከል አንዱ የተክሎችና የአበቦች መሰራጫ የሚገኘው በአፋር ነው፡፡ በኢትዮጵያ ላስቲክ፣ ሐር፣ ቀርቀሃ፣ ኤሌክትሪክ ፣ ባዮዲዝል እና ኢታኖል ማምረት የሚይስችል በቂ የተፈጥሮ ሀብት ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለአጐራሳች ሀገሮች አክስፖርት ማድረግ ጀምራለች፡፡ የኢትዮጵያ ዋና ዋና የኤክስፖርት ምትቶች ፣ ቡና፣ የእህል ዘሮች ፣ ሰልጥ 2 ቆደ ፣ የቆደ ውጤቶች ፣ ፍራፍሬዎች 2 አትክልቶች፣ ጫት፣ ማር ፣ ሰም፣ ወርቅ እና አበባ ናቸው ፡፡ More → Please follow and like us:0