ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ
ንግስት ሳባ ወደ እስራኤል ያደረገችው ጉዞ
ንግስት ሳባ (ሰፊ ግዛት የነበራት ፤ ኢትዮጵያንና ደቡባዊ የመንን ጨምሮ)፤ የጥንታዊታን እስራኤል ንጉስ ሰለሞንን ጥበብና ዝና ከሰማች በኋላ ፤ ልትጎበኘው ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዘች፡፡ ንግስት ሳባ ንጉስ ሰለሞን የምትጠይቀው ብዙ ጥያቄዎች ነበሯት፡፡
• ንግስታ ሳባ በጉዞዋ 700 ግመሎችን ፤ 120 መክሊት ወርቅ ዛፎች ጠርቦችን ፤ የዝሆን ጥርሶችን ፤ የከበሩ ደንጊያዎችን፤የተለየዩ ቅመማ ቅመሞችን ፤ በርካታ የባልሳም ሽቶዎችን ስጦታ ለንጉስ ሰለሞን ይዛለት ነበር፡፡