ሞሪንጋ (ስቴኖፔታላ)

ሞሪንጋ (ስቴኖፔታላ)

ሞሪንጋ (ስቴኖፔታላ)
የተባለው ‹ተአምረኛ ቅጠል› በደቡብ ኢትዮጵያ ከሚበቅል ዛፍ የሚገኝ ነው፡፡ አንድ ግራም ‹ሞሪንጋ›ሰባት ጊዜ ከብርቱካን የሚገኘውን ቪታሚን ሲ፣ አራት ጊዜ ከሙዝ የሚገኘውን ፖታሲየም፣ አራት ጊዜ ከአጃ የሚገኘውን አሰር፣ አስራአራት ጊዜ ከወተት የሚገኘውን ብረት፣ ሁለት ጊዜ ከካሮት የሚገኘውን ቪታሚን ኤ፣ ሁለት ጊዜ ከእርጎ የሚገኘውን ፕሮቲን ለተጠቃሚዎቹ የሚለግስ ተአምረኛ ተክል ነው፡፡
• ሞሪንጋን በምግብነት የሚጠቀሙ ህዝቦች ዘጠና ንጥረ ምግቦችን አርባ ስድስት ፀረ ወክሳጅ ንጥረ ነገሮችን ያገኙበታል፡፡
• የሞሪንጋ ተክል 13 ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ በዓለም በተወሰኑ አካባቢዎች ይበቅላል፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8C%8E/">
Twitter