የኢትዮጵያ ጥንታዊ ገንዘቦች

የኢትዮጵያ ጥንታዊ ገንዘቦች

የኢትዮጵያ ጥንታዊ ገንዘቦች

የኢትዮጵያ ጥንታዊ ገንዘቦች

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ክርስቲያን ንጉሰ ነገስት ኢዛና በአራተኛው ምዕተ ዓመት የክርስትና ሃይማኖት የመንግስት ሀይማኖት እንዲሆን አወጀ
• የክርስትና ሃይማኖት የመንግስት ሃይማኖት አድርጋ በመቀበል፣ ከሰሐራ በታች ካሉት የአፍሪቃ አገሮች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያ ናት ፡፡
• ንጉስ ኢዛና በአገሩ ገንዘብላይ የመስቀል ምስል እንዲቀረፅ በማድረግ በአለም የመጀመሪያው ንጉስ ነው ፡፡
• ኢትዮጵያ ለብዙ መቶ አመታት ከወርቅ በተሰሩ ገንዘቦች ትገበያይ ነበር ፡፡

Please follow and like us:
0

ፅላተ ሙሴ

ፅላተ ሙሴ

ፅላተ ሙሴ

ፅላተ ሙሴ

ፅላተ ሙሴ

ኢትዮጵያ የክርስትናን ሃይማኖት የተቀበለችውበ330 ዓ.ም. መጀመሪያ ላይ ነው ፡፡
• የኢዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክስቲያን ከተመሰረተችበት የ1600 ዓመት ዕድሜ አላት፡፡
• ቤተክርስቲያኒቱ በአገሪቱ ውስጥ በብዚ ሺ የሚቆጠሩ አብያተ ክርስቲያን አሏት ፡፡ በእያንዳንዱ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በፅላተ ሙሴ አምሳል የተቀረፀ ታቦት ይገኛል ፡፡
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባላት በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሲሆኑ ፣ ቤተ ክርቲያንዋንም ከምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክስቲያን ትልቋ ናት ፡፡

Please follow and like us:
0

የክርስትናን እምነት የተቀበለው የመጀመሪያው አፍሪካዊ

የክርስትናን እምነት የተቀበለው የመጀመሪያው አፍሪካዊ

የክርስትናን እምነት የተቀበለው የመጀመሪያው አፍሪካዊ

የክርስትናን እምነት የተቀበለው የመጀመሪያው አፍሪካዊ

የክርስትናን እምነት የተቀበለው የመጀመሪያው አፍሪካዊ ህንዳኬ የተባለችውየኢትዮጵያ ንግስት የግምጃ ቤት ሹም (በጅሮንድ ነበር)
• የንግስት ህንዳኬ በጅሮንድ (ጃንደረባ) ኢየሩሳሌም ደርሶ ወደ ሀገሩ ሲመለስ ፤ ፊልጶስ የተባለው ሐዋርያት አገኘውና ያነበረው የነበረውን የኢሳያስን መፅሀፍ ምስጢር አስረዳው ከዚያም አጠመቀው፡፡
• ጃንደረባው የክርስትናን እምነት የተቀበለው ፤ የመጀመሪያ መጠሪያ ስሙ ሳውል ከነበረው ከሐዋርያው ጳውሎስ በፊት ነበር(ሐዋ. 8 26-40)

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%8A%93/">
Twitter