ክብረ ነገስት Aug 22, 2015 admin የተመረጡ ታሪኮች ማክዳ, ንጉስ ሰለሞን እና ንግስት ሳባ, ንግስት ሳባ, እስራኤል, ክብረ ነገስት, ዳግማዊ ምንሊክ ክብረ ነገስት ‹ክብረ ነገስት› የተሰኘው መፅሀፍ ፤ ስለ ኢትዮጵያዊቷ ንግስት ስለ ማክዳ(ንግስት ሳባ) እና ስለ ጥንታዊው የእስራኤል ንጉስ ሰሎሞን ግንኙነት ይተርካል፡፡ ከግንኙነቱ የተገኘው ልጅ ‹ዳግማዊ ምንሊክ› ይባላል ‹ክብረ ነገስት› የተዘጋጀው በ14ኛው ምእተ ዓመት ሲሆን ፣ የሰሎሞናዊ ነገስታቱን የዘር ግንድ ይዘረዝራል፡፡ Please follow and like us:0