የሀረር በር Aug 20, 2015 admin Heritage ሐረር, መስጊድ, የሀረር በር የሀረር በር የሀረር በር ዕድሜው 1000 (አንድ ሺ) ዓመት የሆነው የሐረር ከተማ በዓለም ላይ ቅዱስ እስላማው ማዕከል ተደርጎ ይቆጠራል፡፡ የሐረር ከተማ ፣ መካን . መዲናንና የኢየሩሳሌሙን ‹የአለቱ ጉልላት› መስጊድን ይጠቀልላ ፡፡ • በሀረር ከተማ በ1.7 ካሬ ኪሎ ሜትር የቦታ ስፋት ላይ 90 መስጊዶች ይገኛሉ፡፡ Please follow and like us:0