የሕዳሴ ግድብ

የሕዳሴ ግድብ
ኢትዮጵያ 6,000 ሜጋ ዋት ኃይል የሚያመነጭ ግድብ በጥቁር
አባይ ወንዝ ላይ ግንባታ ይፋ አድርጋ ሥራ ጀምራለች፡፡
ግድቡን ገንበቶ ለመፈጸም 3 3 ቢሊዮን ዮሮ እንደሚፈጅ
ተገምቷል፡፡
ግድቡ በውሃ ይዙቱ የጣናን ሐይቅ ሉት እጅ ይሆናል፡
የግድቡ ሥራ ሲጠናቀቅ በዓለም 1ዐኛው ታላቅ ግድብ
ይሆናል፡፡
ግድቡ ፣ ‘’ ግድቡ የሕዳሴ ግድብ‘’ የሚል ስም ተሰጥቶታል፡፡
Please follow and like us: