የእንስሳት ዝርያዎች
የእንስሳት ዝርያዎች
ኢትዮጵያ የ277 አጥቢ እንስሳት፣ የ862 የወፍ ዝርያዎች የ2ዐዐዐ
በደረታቸው የሚሳቡ ፍጥረታት፣ የ148 የዓሣ ዝርያዎች ፣ የ63
በውኃም በየብፋም የሚኖሩ ፍጥረታት መገኛ ናት፡፡
ከተለያዮ ፍጥረታት መካከል፣ 31 አጥቢዎች ፣ 21 አእዋፋት፣
9 በደረታቸው የሚሳቡ፣ አራት የዓሣ ዝርያዎች፣ 24
በውኃ በየብስም የሚኖሩ ፍጥረታት በኢትዮጵያ ብቻ
የሚገኙ ናቸው፡፡
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአእዋፋት መመልከቻ መዳረሻ ናት፡
ኢትዮጵያ ውስጥ 2ዐ ብሔራዊ ፖርኮች ፣ 4 የዱር እንስሳት
መጠጊያዎች ፣ 8 ለእንስሳት የተከለሉ ስፍራዎች፣ የአዞዎችና
የሰጎኖች ማርቢይዎች ይገኛሉ፡፡
ትልቁ የአንስሳት መጠጊያ ስፋት 6,982 ካሬ ኪሎ ሜትር
ሲሆን ፣ ቀንጨራ የዝሆኖች ዝርያም ይኖሩበታል፡፡
Please follow and like us: