እ አ አ በ1992 በባርሴሎና ስፔን በተካሄደው የኦሎምፒክ

እ አ አ በ1992 በባርሴሎና ስፔን በተካሄደው የኦሎምፒክ
ሻምፒዮን ውድድር የ1ዐ,000ሜትር የአትሌትክስ የወርቅ
ሜዳሊያ ያገኘችው የመጀመሪያዋ አፍሪቃዊት ሴት አትሌት
ኢትዩጵያዊቷ ደራርቱ ቱሉ ናት፡፡
ፋጡማ ሮባ፣ በማራቶን ሻምፒዩንና ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ
በማግኘት የመጀመሪያዋ አፍሪቃዊት ሴት አትሌት ናት፡፡
ሌሎች ኢትዮጵያዉያን በኦሎምፒክ ሻምፒዮን ውድድር
ሜዳልያ አሸናፊዎች፣ ሚሊዮን ወልዴ፣ ገዛኽኝ አበራና
መሠረት ደፋር ናቸው፡፡
ቀኒነሣ በቀለ እ አ አ በ2ዐዐ8 በቤደንግ ኦሎምፒክ ሻምፒዮና
የውድድር የ5,000 ሜትር ክበረ ወሰኖችን
የሰበረ አትሌት ነው፡፡ በእነዚህ ሁት ርቀቶች የዓለም ክብረ
ወሰኖችን ሳያስደፍር አንደ ያዘ ይገኛል፡፡
ጥሩነሽ ዲባባ እ አ አ በ2ዐዐ8 በቤጅንግ በተካሄደው የኦሎምፒክ
ሻምፒዮን ውድድር በ5,000 እና በ1ዐ,000 ሤትር የወርቅ
ሜዳልይዎችን በማግኘት በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት አትሌት
ሆናለች፡፡
ጥሩነሽ ያስመዘገበችው የ5,000 ሜትር ክብረ ወሰን እስካሁን
አልተሰበረም፡፡
እ አ አበ2ዐ12 በተካሄደው የሎንደን ማራቶን የወርቅ
ሜዳሊያ አሸናፊዋ ቲኪ ገላና ነበረች፡፡
ጌጤ ዋመ፣ ስለሺ ስህን፣ እጅጋየሁ ዲባባ፣ አሰፋ መዝገቡ፣
ፊጣ ባይሳ፣ አዲሰ 4በባ፣ ሙሐመድ ከድር፣ እሸቱ ቱራ፣
ተስፋዬ ቶላ እና ጸጋዬ ከበደ የኦሎምፒክ አሸናፊዎች ናቸው፡፡
< የጅብራልታሩ ቋጥኝ፣> በመባል የሚጠሩት ክቡር አቶ
ይድነቃቸው ተሰማ፣ የኢተዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላዋ
አፍሪቃ ዘመናዊ ስፖርት አባት ተብለው ይጠራሉ፡፡