የሐረር ጅብ Aug 26, 2015 admin የተመረጡ ታሪኮች የሐረር ጅብ, ጀጐል የሐረር ጅብ የሐረር ጅብ ጊዜው ለዓይን ያዝ ሲያደርግ፣ ከሐረር ከተማ ግንብ /ጀጐል/ ወጣ ብሎ ጅብ ካዳሚዎች በአፋቸው ሥጋ እንጠልጥለው ጅቦችን ሲመግቡ ይታያሉ፡፡ ቱሪስቶች ትእይንቱን እያደነቁና እየራዱ ይመለከቱታል፡፡ Please follow and like us:0