በጥያ የሚገኙት ጥንታውያን ትክል ደንጊያዎች

በጥያ የሚገኙት ጥንታውያን ትክል ደንጊያዎች

በጥያ የሚገኙት ጥንታውያን ትክል ደንጊያዎች

በጥያ የሚገኙት ጥንታውያን ትክል ደንጊያዎች

በጥያ የሚገኙት ጥንታውያን ትክል ደንጊያዎች በሰይፎችና በደንጊያ ላይ ፅሁፎች ተሸልመዋል(ተጌጠዋል)፡፡ትክል ደንጊያዎቹ የመቃብር ስፍራ ማመልከቻዎች ነበሩ፡፡ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩት ጥንታዊ ትክል ደንጊያዎች ከሰሜን እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ ያላቸው የስርጭት ቅርፅ የግማሽ የጨረቃን ምስል ይወከላል ፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%88%BD-%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%83/">
Twitter