ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ
በአፍሪቃ የራሰዋ የሆነ ልዩ ፊደል ያላት ብቸኛዋ ሀገር ናት፡፡
የመጀመሪያው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጕም እ አ አ
በ182ዐ ተጠናቀቀ፡፡
በኢትዮጵያ ከ8ዐ በላይ ቋንቋዎች ይነገሩባታል፡፡ 3ዐዐ የሚሆኑ
ቀበልኛ ቋንቋዎች መኖራቸውም ታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ የሰዓት አቈጣጠር ከእንግሊዙ ጂ.ኤም.ቲ የሰዓት
ቀመር በ3 ሰዐት ይቀድማል፡፡ የኢትዮጵያ ሰዓት አቈጣጠር
ለቀንና ለሌሊት ተለይቶ እኩል 12 ሰዓት ተመድቦለታል፡፡
የጋሞ ሸማ ሠሪዎች /ሸማኔዎች/ የሚያመርተቸው፣ ከጥጥ
የሰሠሩ ሰርመዲዎች/ስካረፍ/፣ የወለል ምንጣፎችና በግድግደ
ላይ የሚሰቀሉ ጌጣጌጦች በዓለም በገቢያዎች ለተጠቃሢዎች
እየቀረቡ ይገኛሉ፡ More →
Please follow and like us: