ጤፍ

ጤፍ

ጤፍ

ጤፍ በ4ዐዐዐ እና በ1ዐዐዐ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት
በኢትዮጵያ መገኘቱ ይነገራል፡፡ ጤፍ ከ35ዐዐ ዓመት ከክረስቶስ
ልደት በት በተከዳጀው ክብር የተነሣ የግብፅ ፈርዖኖች ሲቀብሩ
እንደ ወዲያኛው ዓለም ስንቅ መቃብራቸዉ ላይ ይበተን ነበር፡፡
 የኢትዮጵያን ዋና ምግብ የሆነው እንጀራ ከጤፍ ነው
የሚዘጋጀው ፡፡ ጤፍ በምግብነቱ ጠቀሜታ ያለው እህል ነው፡፡
የጤፍ ፍሬ እጅግ በጣም አነስተኛ ቢሆንም፣ በውስጡ የያዘው
ንጥር ምግብ ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው፡፡ ጤፍ የሚገኝበት ንጥረ
ምግብ ካልሲየም፣ ፖታሲየምና ብረት መሆዙ ታውቃል፡፡

Please follow and like us:
0
Follow by Email
Facebook
Google+
https://etsub.com/tag/%E1%8C%A4%E1%8D%8D/">
Twitter