የሰሜን ተራሮች Aug 20, 2015 admin የተፈጥሮ ሀብቶች አይቤክስ, ዋልያ, የሰሜን ተራሮች, የሰሜን ተኩላ, ጭላዳ ዝንጀሮ የሰሜን ተራሮች የሰሜን ተራሮች በሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኙት ተራራዎች ፣ ‹የአፍሪካ ጣራ› እየተባሉ ይጠራሉ፡፡ • በእነዚህ ተራራዎች አካባቢ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ሦስት ዓይነት ብርቅዬ እንስሳት ይኖራሉ ፤ ዋልያ አይቤክስ ፤ የሰሜን ተኩላና ጭላዳ ዝንጀሮ ፡፡ Please follow and like us:0